factograf
AM

ፀጉር

ፀጉር

ፀጉር በፕሮቲን የበለጸገ follicles ከተባለ የሰውነት ክፍል ማደግ የሚጀምር አካል ነው። ይህ አካል በተለይም ኬራቲን (keratin) ከተባለው የፕሮቲን አይነት የተገነባ ነው። በአብዛሃኛው ጊዜ ፀጉር የአጥቢ እንስሳት መለያ ቢሆንም በአንዳንድ ነፍሳት ላይ ይታያል፤ ይህ ግን በሳይንስ ፀጉር አይባልም።

ባሕል

ጽጉር በእጅ ሲጐተት ከአይን እስከሚታይ ድረስ ያለመረዘሙ ለወንዶች የሚለው ደንብ፣ የተነሣ በፍትሐ ነገሥት ቀኖኖች ይገኛል (፶፩፣ 1800)፤ «ጠጉርህ በአፍኣ በውጭ አይታይ» (ኢያስተርኢ ሥዕርትከ በአፍኣ) ሲል፤ በ1958 ዓም በብርሃንና ሰላም በታተመው በድሮ ፎቶ ኦፍሴት አማርኛ ነጥቦች ዘንድ፣ ይህ ማለት በገዛ እጅህ ተጎትቶ የራስህ ጽጉር ወይንም ሪዝህ በአይንህ እንዳይታይ የሚል ደንብ ነበር። (አለበለዚያ ለናዝራዊ ወይም ለባሕታዊ ለመኖኩሴ ግን የተፈጥሮ ጉንጉኖች ሥርዓት ከሙሴ አለ።) በእስልምና መጻሕፍት በተለይ ለጥቁሮች የተለየ ልምድ ኖሯል፣ በዚህም በኩል የወንድ ጸጉር ከጆሮ ይልቅ እንዳይዘረጋው የሚል ነው።

Read next

In 151 languages

amAfrikaansaragonésالعربيةܐܪܡܝܐঅসমীয়াasturianuаварAymar aruazərbaycancaتۆرکجهбашҡортсаBasa BaliBikol Centralбеларуская (тарашкевіца)беларускаяBetawiбългарскиবাংলাbrezhonegbosanskicatalàᏣᎳᎩکوردیčeštinaчӑвашлаdanskDeutschZazakiΕλληνικάEnglishEsperantoespañoleestieuskaraفارسیsuomivõrofrançaisarpetanFryskGaeilgeGàidhliggalegoAvañe'ẽगोंयची कोंकणी / Gõychi Konknniગુજરાતીעבריתहिन्दीhrvatskiKreyòl ayisyenհայերենԱրեւմտահայերէնJaku IbanBahasa IndonesiaIgboIñupiatunIdoíslenskaitalianoᐃᓄᒃᑎᑐᑦ / inuktitut日本語JawaქართულიTaqbaylitTyapKumoringGĩkũyũқазақшаಕನ್ನಡ한국어kurdîкомиkernowekкыргызчаLatinaLëtzebuergeschлаккуLingua Franca NovalingálalietuviųlatviešuMadhurâмакедонскиമലയാളംमराठीBahasa Melayuမြန်မာဘာသာمازِرونیNapulitanoनेपालीनेपाल भाषाNederlandsnorsk nynorsknorskଓଡ଼ିଆਪੰਜਾਬੀPangasinanKapampanganPicardpolskiپنجابیپښتوportuguêsRuna Simiromânăarmãneashtiрусскийसंस्कृतम्саха тылаᱥᱟᱱᱛᱟᱲᱤsicilianuسنڌيsrpskohrvatski / српскохрватскиSimple EnglishslovenčinaslovenščinachiShonaSoomaaligashqipсрпски / srpskiSundasvenskaKiswahiliதமிழ்తెలుగుтоҷикӣไทยTagalogTürkçeтатарча / tatarçachiTumbukaтыва дылئۇيغۇرچە / Uyghurcheукраїнськаاردوoʻzbekcha / ўзбекчаTiếng ViệtwalonWinaray吴语isiXhosaმარგალურიייִדישYorùbáVahcuengh文言閩南語 / Bân-lâm-gí粵語中文isiZulu

Text from Wikipedia, CC BY-SA 4.0 · Source article